Agrifarm Agricultural Inputs and Equipment Import PLC logo

ABOUT AGRIFARMስለ አግሪፋርም

Built on the ground, growing toward the world. መሰረቱ ከመሬት፣ እድገቱ ወደ ዓለም።

Agrifarm Agricultural Inputs and Equipment Import PLC was established in 2014 with a strong commitment to supporting Ethiopia's agricultural development. አግሪፋርም የግብርና ግብዓቶች እና መሳሪያዎች አስመጪ ኃ.የተ.ግ.ማ በ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያን የግብርና ልማት ለመደገፍ በጠንካራ ቁርጠኝነት ተመሰረተ።

Agrifarm imported agricultural equipment ready for distribution

OUR MISSIONተልእኮአችን

Reliable, affordable, innovative agricultural solutions. አስተማማኝ፣ ተመጣጣኝ እና ፈጠራ ያለው የግብርና መፍትሄ።

Our mission is to deliver reliable, affordable and innovative agricultural solutions that empower farmers, improve productivity and support sustainable agricultural growth across Ethiopia. ተልእኳችን ገበሬዎችን የሚያበረታታ፣ ምርታማነትን የሚያሳድግ እና ዘላቂ የግብርና እድገትን የሚደግፍ አስተማማኝ፣ ተመጣጣኝ እና ፈጠራ ያለው የግብርና መፍትሄ መስጠት ነው።

With over a decade of experience, Agrifarm continues to build trusted partnerships locally and internationally to ensure excellence in every aspect of our operations. ከአስር ዓመት በላይ ልምድ ያለው አግሪፋርም በሁሉም የስራ ዘርፎቻችን ብቃትን ለማረጋገጥ በአገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታማኝ ትብብሮችን መገንባቱን ቀጥሏል።

OUR JOURNEYጉዞአችን

From importer to integrated agribusiness. ከአስመጪነት ወደ የተቀናጀ የግብርና ንግድ።

  1. 2014

    Agrifarm is foundedአግሪፋርም ተመሰረተ

    Established in Addis Ababa to import agricultural and poultry equipment — knapsack sprayers, poultry systems and farm tools — for farmers across Ethiopia.በአዲስ አበባ ተመስርቶ የግብርና እና የዶሮ እርባታ መሳሪያዎችን — የጀርባ መርጫዎችን፣ የዶሮ እርባታ ስርዓቶችን እና የእርሻ መሳሪያዎችን — ለኢትዮጵያ ገበሬዎች ማስመጣት ጀመረ።

  2. EXPANSIONመስፋፋት

    Local manufacturing beginsየአገር ውስጥ ማምረት ተጀመረ

    Agrifarm expands into domestic production of veterinary treatment syringes, ear tags and agricultural tools — reducing import dependency and creating local jobs.አግሪፋርም የእንስሳት ህክምና መርፌዎችን፣ የጆሮ መለያዎችን እና የግብርና መሳሪያዎችን በአገር ውስጥ ማምረት ጀመረ — ከውጭ ጥገኝነትን በመቀነስ የስራ እድል በመፍጠር።

  3. TODAYዛሬ

    Coffee export joins the portfolioየቡና ኤክስፖርት ተጨመረ

    Agrifarm now exports Ethiopia's premium coffee to international markets, closing the loop between imports, manufacturing and export.አግሪፋርም አሁን የኢትዮጵያን ምርጥ ቡና ወደ ዓለም ገበያ ይልካል፣ በማስመጣት፣ በማምረት እና በላኪነት መካከል ያለውን ሰንሰለት ያጠናቅቃል።

COFFEE EXPORT · ORIGINየቡና ኤክስፖርት · መገኛ

Ethiopia's coffee, carried to the world. የኢትዮጵያ ቡና፣ ወደ ዓለም ገበያ።

Coffee arabica traces its origin to Ethiopia's highland forests, where it still grows wild today. Moreover, Agrifarm is engaged in coffee export, proudly showcasing Ethiopia's premium coffee to international markets — linking agricultural inputs, manufacturing and export into one value chain. የአረቢካ ቡና መገኛው የኢትዮጵያ ደጋማ ደኖች ናቸው፣ አሁንም በዱር ይበቅላል። አግሪፋርም በቡና ላኪነት ላይ ተሰማርቷል፣ የኢትዮጵያን ምርጥ ቡና ለዓለም ገበያ በኩራት ያቀርባል — የግብርና ግብዓቶችን፣ ማምረትን እና ላኪነትን በአንድ የእሴት ሰንሰለት በማገናኘት።

Request Samplesናሙና ይጠይቁ
Ethiopian coffee prepared for export by Agrifarm

FROM CHERRY TO CONTAINERከቡና ፍሬ እስከ መርከብ

How Agrifarm brings coffee to your market. አግሪፋርም ቡናን ወደ ገበያዎ እንዴት እንደሚያቀርብ።

01

Sourcingምርጫ

Selecting quality lots that represent Ethiopia's coffee regions.የኢትዮጵያን ቡና አካባቢዎች የሚወክሉ ጥራት ያላቸው ምርቶች ይመረጣሉ።

02

Quality Checksየጥራት ማረጋገጫ

Grading and screening to meet international specifications.ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን ለማሟላት ደረጃ ይሰጣል፣ ይመረመራል።

03

Documentationሰነድ ዝግጅት

Export permits, phytosanitary and shipping paperwork handled end-to-end.የላኪነት ፈቃድ እና የመላኪያ ሰነዶች ከጅምር እስከ ፍጻሜ ይያዛሉ።

04

Shippingመላኪያ

Coordinated freight to buyers around the world.ለዓለም ዙሪያ ገዢዎች የተቀናጀ የመጓጓዣ አገልግሎት።

WHAT GUIDES USየሚመሩን መርሆች

Values behind every shipment and every syringe. ከእያንዳንዱ ጭነት እና መርፌ ጀርባ ያሉ እሴቶች።

Reliabilityአስተማማኝነት

Equipment and inputs that farmers can depend on, season after season.ገበሬዎች በየወቅቱ የሚተማመኑበት መሳሪያ እና ግብዓት።

Affordabilityተመጣጣኝነት

Fair pricing so productivity gains stay within reach for smallholder farmers.ምርታማነትን የሚያሳድግ ግብዓት ለአነስተኛ ገበሬዎችም ተደራሽ ሆኖ ይቀጥላል።

Innovationፈጠራ

Growing local manufacturing to solve problems importers alone can't.የአገር ውስጥ ማምረትን በማሳደግ በአስመጪነት ብቻ ሊፈቱ የማይችሉ ችግሮችን መፍታት።

Partnershipፓርትነርሺፕ

Trusted relationships with farmers, manufacturers and international buyers.ከገበሬዎች፣ አምራቾች እና ዓለም አቀፍ ገዢዎች ጋር ታማኝ ግንኙነት።

FIND USይፈልጉን

Visit our officeቢሮአችንን ይጎብኙ

Open in Google MapsበGoogle Maps ይክፈቱ

Want to partner with Agrifarm? ከአግሪፋርም ጋር መስራት ይፈልጋሉ?

Get in Touchያግኙን